በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አፍሪካ ነክ ርዕሶች

የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሜቴ የአለጀርስን ሥምምነት ተቀብሎ በተግባር ላይ እንደሚያውል ከማስታወቁ ጋር ተያይዞ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ሰላም ወይም ጦርነት የሌለበት ሁኔት የሚባል ነገር የለም። የአሁኑን ሁኔታ ሞት አልባ ጦርነት ብየዋለሁ በማለት ኢትዮጵያም ሆነች ኤርትራ ከውጥረት አይጠቀሙም ሲሉ ተናግረዋል።

የህወሓት ነባር አባልና የትግራይ ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ ገብሩ አስራት ግን ሰለሙን እፈልጋለሁ። ነገር ግን በጥንቃቄ መያዝ አለበት ብለዋል። አቶ ገብሩ አስራት የዓረና ፓርቲ የስራ አስፈፃሚ አባልና እንዲሁም በመድረክ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ናቸው።

በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ስለነበረው የግንኙነት ታሪክና ወደ ጦርነት ስላደረሰውም ሁኔታ በስፊው የሚዘረዝር መጽሐፍ ማበርከታቸው የሚታወቅ ነው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

አፍሪካ ነክ ርዕሶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:13:53 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG