በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አፍሪካ ነክ ርዕሶች


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ከሃገር ጎብኚዎች የሚገኘው ገቢ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ማሽቆልቆሉን የዩጋንዳ የዱር ሃብት ባለሥልጣኖች እየገለፁ ነው።

በዚህ ምክንያትም ከአገር ጎብኚዎች በሚገኘው ገቢ ይተማመኑ የነበሩ ብዙ ሰዎች የኢንዱስትሪው ንብረት የሆኑትን አራዊት ወደ ማደን ማምራታቸውን ባለሥልጣኖቹ ተናግረዋል።

በእንስሳቱ ላይ የሚፈፀመውን አደንና ግድያ ለማስቆም በሚል ሌላ የገቢ ምንጭ እንዲያገኙ ለማድረግ እየሠራ መሆኑን የሃገሪቱ የዱር እንሥሳት ተከባካቢ አካል አስታውቋል።

ሪፖርተራችን ሃሊማ አቱማኒ ከካምፓላ አጠናቅራለች።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

አፍሪካ ነክ ርዕሶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:06 0:00


XS
SM
MD
LG