ዋሽንግተን ዲሲ —
የትግራይ አርሶ አደሮች ካለፉት 15 አመታት ወዲህ አንድ ሚሊዮን ሄክታር ከሚሆን መሬትና ኮረብታዎች ቢያንስ 90 ሚልዮን ቶኖች አፈርና አለት በእጃቸው እንዳንቀሳቀሱ በ World Resource Institute የመልሶ ማልማት ጠቢብ Reij Said ጠቁመዋል። ስለጉዳዩ እንዲያብራሩልን የትግራይ የእርሻና የአከባቢ ጥበቃ ቢሮ ኃላፊ ዶክተር አትንኩት መዝገቡን አዳነች ፍሰሀየ አነጋግራለች።
ያነጋገረቻቸው አዳነች ፍስሃዬ ነች ዶክተር አትንኩት ስለሽልማቱ በማብራራት ይጀምራሉ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ