በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትግራይ ክልል የወርቅ መዳሊያ ተሸላሚ ኾነች


ትግራይ ክልል የወርቅ መዳሊያ ተሸላሚ ኾነች
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:18 0:00

የትግራይ ክልል ለዘመናት ተራቁቶ የነበረው አካባቢውን መልሶ ለማልማት ባወጣው ፖሊሲና ሕዝቡ ባደረገው ጥረት ለተገኘው ውጤት በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳድሮ አንደኛ በመውጣት የወርቅ ሜዳልያ ተሸላሚ ለመሆን መብቃቱን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በረሀነት እንዳይስፋፋ የሚሠራ ቢሮ ባለፈው ማክሰኞ አስታውቋል።

XS
SM
MD
LG