በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የምርመራ ጋዜጠኝነት በአፍሪካ

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ማንነትን ሳይገልጹ የዛቻ መልዕክት ማስተላላፍ፣ በፖሊሶች መዋከብ፣ የጠበኛ ባለሥልጣኖች ተግባር፣ ራስን ሳንሱር ማድረግ፣ ከማኅበረሰብ ማግለል፣ መሰደድና ዝቅተኛ ክፍያ የአፍሪካ የምርመራ ጋዜጠኝነትን የሚገጥሙ ችግሮች ናቸው።

ማንነትን ሳይገልጹ የዛቻ መልዕክት ማስተላላፍ፣ በፖሊሶች መዋከብ፣ የጠበኛ ባለሥልጣኖች ተግባር፣ ራስን ሳንሱር ማድረግ፣ ከማኅበረሰብ ማግለል፣ መሰደድና ዝቅተኛ ክፍያ የአፍሪካ የምርመራ ጋዜጠኝነትን የሚገጥሙ ችግሮች ናቸው።

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የሙስና ተግባርን፣ የሰብዓዊ መብት ረገጣን፣ ኃይል የሚጠቀሙ ቡድኖችን፣ የሱስ አስያዥ ዕፅ ንግድን፣ በዱር አራዊቶች የሚፈፀም ወንጀልንና ሌሎች ተመሳሳይ ድርጊቶችን በማጋለጥ ተግብር አፍሪካውያን ጋዜጠኞች ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ትልቅ ሚና ተጫውተዋል። ይሁንና ጋዜጠኞቹ ይህን ሁሉ ሲሰሩ ዋጋ እንደሚያስከፍላቸው በደቡብ አፍሪካ የጋዜጠኝነት ፕሮፌሰር አነቲን ሀርበር ገልፀዋል።

“ጭቆና፤ እስራት፣ ያማዋከብና የግድያ ዕርምጃ ሊወሰድባቸው ይችላል” ሲሉ ፕሮፌሰሩ ገልፀዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG