በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኬንያ ከግንቦት ወር ወዲህ 82 ሰዎች በግዳጅ ተሰውረዋል - የኬንያ ሰብአዊ መብት ቡድን

በኬንያ ከግንቦት ወር ወዲህ 82 ሰዎች በግዳጅ ተሰውረዋል - የኬንያ ሰብአዊ መብት ቡድን
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:51 0:00

በኬንያ ከግንቦት ወር ወዲህ 82 ሰዎች በግዳጅ ተሰውረዋል - የኬንያ ሰብአዊ መብት ቡድን

እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በግንቦት 2024 በኬንያ ተከታታይ ሕዝባዊ ተቃውሞዎች ከተካሄዱ ወዲህ 82 ሰዎች በግዳጅ መሰወራቸውን የኬንያ ብሔራዊ ሰብአዊ መብቶች ኮምሚሽን አስታወቀ። ጠለፋው በማን እንደሚፈፀም ግን እስካሁን የተረጋገጠ ነገር የለም።

የአሜሪካ ድምፅ የናይሮቢ ቢሮ ኃላፊ ማሪያማ ዲያሎ፣ ለ32 ቀናት ታፍነው ተወስደው የነበሩ ሁለት ወንድማማቾችን አነጋግራ ያደረሰችንን ዘገባ፣ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG