በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የትረምፕ አስተዳድር ከአፍሪካ ጋር መነጋገር ይኖርበታል" የዩናይትድ ስቴትስ እንደራሴ

የአፍሪካ ካርታ
የአፍሪካ ካርታ

ርሀብ የፖለቲካ አለመረጋጋት እና አሸባሪነት ብዙ የአፍሪካ ሀገሮች ውስጥ ጫና እየፈጠሩ ባሉበት በዚህ ወቅት የትረምፕ አስተዳድር ከአፍሪካ ጋር መነጋገር ይኖርበታል ሲሉ አንድ የዩናይትድ ስቴትስ አንጋፋ እንደራሴ አሳስበዋል።

ርሀብ የፖለቲካ አለመረጋጋት እና አሸባሪነት ብዙ የአፍሪካ ሀገሮች ውስጥ ጫና እየፈጠሩ ባሉበት በዚህ ወቅት የትረምፕ አስተዳድር ከአፍሪካ ጋር መነጋገር ይኖርበታል ሲሉ አንድ የዩናይትድ ስቴትስ አንጋፋ እንደራሴ አሳስበዋል።

የሕግ መወሰኛው ምክር ቤት የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ ሊቀ መንበር ኤድ ሮይስ አንድ ቢልዮን የሚሆነው የአፍሪካ ሕዝብ ለአሜሪካ ምርቶችና ውጥኖች ገበያ የመሆን እምቅ አቅም አለው ብለዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

"የትረምፕ አስተዳድር ከአፍሪካ ጋር መነጋገር ይኖርበታል" የዩናይትድ ስቴትስ እንደራሴ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:00 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG