በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አፍሪካ በጋዜጦች


ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ - የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር
ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ - የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር

አፍሪካ በጋዜጦች የተሰኘው ፕሮግራማችን ስለ አፍሪካ ከተፃፉት፣ የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል።

አፍሪካ በጋዜጦች የተሰኘው ፕሮግራማችን ስለ አፍሪካ ከተፃፉት፣ የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል። ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ ለተካሄዱት ተቃውሞዎች መንስዔ የወጣቶች ሥራ አጥነት ነበር ሲሉ የማስታወቅያ ሚኒስትር ነገሪ ሌንጮ ገለፁ፣ በደርግ አገዛዝ ወቅት የጦርነት ወንጀል በመፈፀም የተከሰሰ እሸቱ አለሙ በሄግ ኒዘርላንድስ ለፍርድ ቀረበ፣ ዩናይትድ ስቴትስ ለአፍሪካው ፀረ አሸባሪነት ሃይል $60 ሚልዮን ዶላር ለመስጠት ቃል ገባች የሚሉትን ርዕሶች ነው በዛሬው ቅንብራችን የምንመለከተው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

አፍሪካ በጋዜጦች
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:20 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG