ዋሺንግተን ዲሲ —
አፍሪካ ከተፃፉት የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል። የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ዳቮስ በተካሄደው የኢኮኖሚ መድረክ ጉባኤ ላይ ያደረጉት ንግግርና የሩስያ ወደ አፍሪካ መመለስ በጋዜጦች ቅንብራችን።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።