በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ የገንዘብና ምጣኔ ኃብት ስብሰባ በአዲስ አበባ


ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ለአፍሪካ የምጣኔ ኃብት ባለሥልጣናትና ባለሙያዎች ኒዎ ሊበራሊዝምን ነቅፈው ንግግር አድርገዋል፡፡

የኒዎ ሊበራል መንገድ የገቢ ልዩነትን እንደሚያባብስና ሁሉን የሚጠቅም ሥርዓት እንዳልሆነ የዛሬው የዩናይትድ ስቴትስ ሁኔታ ምስክር ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ክርክር አቀረቡ።

አፍሪካ በዓለም አቀፉ ኢኮኖሚ ያላት ሥፍራም ከተስፋፋው ኪራይ ሰብሳቢነት ጋራ ተያያዥነት ያለው ነው ብለዋል።

ለዝርዝሩ የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን መለስካችው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG