ዋሺንግተን ዲሲ —
አፍሪካ በጋዜጦች የተሰኘው ፕሮግራማችን ስለ አፍሪካ ከተፃፉት፣ የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል።
ፕረዚዳንት ትራምፕ አፍሪካውያን መሪዎችን ለምሳ ጋብዣው አነጋገሩ፣ የሶማሊ ክልልና የኦሮሚያ ክልል ባለሥልጣኖች ጣት መቀሳሰር ሁኔታዎችን ሊያባብስ ይችላል ተባለ፣ ኢትዮጵያ ያለው የአሜሪካ ኤምባሲ መግለጫ የሚሉትን ርእሶች ነው፣ በዛሬው ቅንብራችን የምንመለከተው።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ከፍተው ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ