በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአፍሪካ "ጥሩ" ፖሊሲዎች ቢኖሩም ብዙዎች በሥራ አለመተርጎማቸው ተነገረ

የፆታ እኩልነትን የልጃገረዶችንና የወጣት ሴቶችን መብት ለማስጠበቅ በሚደረገው እንቅስቃሴ የአፍሪካ መንግሥታት ከፖለቲካ ፈቃደኝነታቸው ጋር የሚመጣጠን፣ ሃብት እንደማይመድቡ ተጠቆሙ፡፡

የፆታ እኩልነትን የልጃገረዶችንና የወጣት ሴቶችን መብት ለማስጠበቅ በሚደረገው እንቅስቃሴ የአፍሪካ መንግሥታት ከፖለቲካ ፈቃደኝነታቸው ጋር የሚመጣጠን፣ ሃብት እንደማይመድቡ ተጠቆሙ፡፡

በአፍሪካ ጥሩ ፖሊሲዎችም ቢኖሩም ብዙዎች በሥራ አለመተርጎማቸው ፈተና መሆኑ ተነገረ፡፡

ከአፍሪካ ሕብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ ቀደም ብለው ባሉ ቀናት የሚካሄዱ ስብሰባዎች ትናንት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄዱ ናቸው፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

በአፍሪካ "ጥሩ" ፖሊሲዎች ቢኖሩም ብዙዎች በሥራ አለመተርጎማቸው ተነገረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:13 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG