በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአፍሪካ የሚካሄዱ ምርጫዎች በድምጽ ሰጪዎች ላይ የሚደቅኑት የጤና ስጋት


አክራ፣ ጋና
አክራ፣ ጋና
በአፍሪካ የሚካሄዱ ምርጫዎች በድምጽ ሰጪዎች ላይ የሚደቅኑት የጤና ስጋት
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:44 0:00

በአፍሪካ የሚካሄዱ ምርጫዎች በአብዛኛው ከፍተኛ ፉክክር እንዲሁም ውጥረት የሚታይባቸው ናቸው። ይህም ለድምጽ ሰጪዎች ጤና መልካም እንዳልኾነ ተነግሯል። በጋና የሚገኙና በተለያዩ ዘርፎች ላይ የተሠማሩ ባለሞያዎች እንደሚሉት፣ የምርጫ ዘመቻዎች፣ የመራጮች መዳከምና መሰላቸት፣ እንዲሁም የፖለቲካ ውጥረትና ሁከት ይመጣል የሚል ፍራቻ መኖር እስከ ሞት የሚያደርሱ ሁኔታዎችን ሊፈጥሩ ይችላሉ።

ሰናኑ ቶድ ከአክራ ጋና የላከውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG