በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሦስት የአፍሪካ ሀገሮች በመጪው ወር ምርጫ ያካሂዳሉ

የአፍሪካ ካርታ
የአፍሪካ ካርታ

ሦስት የአፍሪካ ሃገሮች በነዳጅ ዘይት የበለፀገቸው አንጎላ፣ በምሥራቅ አፍሪካ ትልቅ ቦታ ያላት ኬንያና በፍጥነት እያደገች ያለችው ሩዋንዳ በመጪው ወር አቢይ ምርጫዎች ለማካሄድ ተዘጋጅተዋል።

ሦስት የአፍሪካ ሃገሮች በነዳጅ ዘይት የበለፀገቸው አንጎላ፣ በምሥራቅ አፍሪካ ትልቅ ቦታ ያላት ኬንያና በፍጥነት እያደገች ያለችው ሩዋንዳ በመጪው ወር አቢይ ምርጫዎች ለማካሄድ ተዘጋጅተዋል።

እነዚህ ሶስት ሃገሮች በመልከዐ ምድር፣ በፖለቲካና በኢኮኖሚ የተለየዩ ቢሆኑም የሚያካሄድዋቸው ምርጫዎች ለሀገሮቹ ወሳኝ ክስተቶች እንደሚሆኑ ተንታኞች ተናግረዋል።

በየብስ የተከበበችው ሩዋንዳ ምርጫ በመጪው ሐሙስና አርብ ይካሄዳል። እአአ በ1994 የተፈፀመው ዘግናኝ ፍጅት ካበቃበት ጊዜ አንስቶ ሀገሪቱን ሲገዙ የቆዩት ፖል ካጋሜ ይመረጣሉ የሚል ግምት አለ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG