በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሜሪካ ድምፅ የአፍሪካ ዲቪዥን ዳይሬክተር ንጉሴ መንገሻ - በአዲስ አበባ

የአሜሪካ ድምፅ የአፍሪካ ዲቪዥን ዳይሬክተር ንጉሴ መንገሻ
የአሜሪካ ድምፅ የአፍሪካ ዲቪዥን ዳይሬክተር ንጉሴ መንገሻ

ዲሞክራሲን እና ዲሞክራሲያዊ ተቋማትን ለመገንባት የመገናኛ ብዙኃን ሚና ከፍተኛ መሆኑን የገለፀው የአሜሪካ ድምፅ የአፍሪካ ዲቪዥን ዳይሬክተር ንጉሴ መንገሻ፤ ጣቢያው የበኩሉን እንደሚያደርግ ተናግሯል።

ዲሞክራሲን እና ዲሞክራሲያዊ ተቋማትን ለመገንባት የመገናኛ ብዙኃን ሚና ከፍተኛ መሆኑን የገለፀው የአሜሪካ ድምፅ የአፍሪካ ዲቪዥን ዳይሬክተር ንጉሴ መንገሻ፤ ጣቢያው የበኩሉን እንደሚያደርግ ተናግሯል።

የአሜሪካ ድምፅ ከኢትዮጵያና ከጎረቤቶች የተውጣጡ ሃያ ሰባት የዜና ዘጋቢዎቹ ይህንኑ አስተዋፅዖ ሊያሳድግ የሚያስችል ሥልጠና በአዲስ አበባ መስጠት ጀምሯል።

የመጀመሪያው የአሜሪካ ድምፅ አፍሪካዊ የአፍሪካ ዲቪዥን ዲይሬክተር ንጉሴ መንገሻ ከሰላሳ ሰባት ዓመታት በኋላ ነው ለሀገሩ የበቃው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የአሜሪካ ድምፅ የአፍሪካ ዲቪዥን ዳይሬክተር ንጉሴ መንገሻ - በአዲስ አበባ
please wait

No media source currently available

0:00 0:17:14 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG