በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አልሸባብ በሶማሊያ


የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ዕዝ ዋና አዛዥ ጀነራል ቶማስ ዲ ወልድ ሃውዘር
የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ዕዝ ዋና አዛዥ ጀነራል ቶማስ ዲ ወልድ ሃውዘር

አልሸባብ በሶማሊያ ውስጥ በሚቀጥሉት አራት ዓመታት እንደሚሸነፍ የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ዕዝ ዋና አዛዥ ተናገሩ፡፡

አልሸባብ በሶማሊያ ውስጥ በሚቀጥሉት አራት ዓመታት እንደሚሸነፍ የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ዕዝ ዋና አዛዥ ተናገሩ፡፡ ከዚህ በኋላም ከሀገሪቱ የፀጥታ ኃይሎች ቁጥጥር ውጭ ሊሆን እንደማይችል ገልፀዋል፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ዕዝ ዋና አዛዥ ጀነራል ቶማስ ዲ ወልድ ሃውዘር ይህን የተናገሩት በጀርመን ስቱትጋርት ከተማ የሚገኘውን የዕዙን ሰፈር ለጎበኙት የምሥራቅ አፍሪካ የጋዜጠኞች ቡድን ነበር፡፡

የቡድኑ አባላት ለሰነዘሩላቸው የተለያዩ ጥያቄዎች በሰጧቸው መልሶች እንዳመለከቱት፣ በበላይነት የሚመሩት ዕዝ ዋና ሥራው የአፍሪካ አህጉር እያንዳንዱ ሀገር የራሱን የፀጥታ እና የደኅንነት ጉዳይ በራሱ እንዲፈታ ማስቻል ነው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

አልሸባብ በሶማሊያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:37 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG