No media source currently available
የአፍሪካ ሀገራት እያዘገመ ካለው የቻይና ኢኮኖሚ ጫና እንዲጠበቁ አይኤምኤፍ አስጠነቀቀ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
የቻይና ኢኮኖሚ እያዘገመ እንደኾነ የገለጸው ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት(IMF)፣ በአፍሪካ ሀገራት ላይ የኢኮኖሚ ማሽቆልቆልና ሌሎችንም ተጽእኖዎች ሊያስከትል እንደሚችል አስጠነቀቀ፡፡
ሞሐመድ ዬሱፍ የላከው ዘገባ ነው፡፡
መድረክ / ፎረም