አዲስ አበባ —
የአፍሪካ የበሽታዎች መከላከያ ማዕከል (Africa CDC) የአምስት ዓመት ዕቅዱን ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡
በ2013 ዓ.ም. የታቀደ በኢቦላ ወረርሽኝ ምክንያት ምስረታው የተፋጠነ ተግባር ነው ብለዋል፡፡ ሰለ አዲሱ የአፍሪካ ማዕከል የተናገሩ፡፡
ቀደም ብሎ የታሰበው የኢቦላ ወረርሽኝ ደግሞ አጣዳፊ ያደረገው የአፍሪካ የበሽታ መከላከያ ማዕከል (Africa CDC) ምስረታ በተለያዩ ሂደቶች አልፏል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ