በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢህአዴግና ተቃዋሚ ፓርቲዎች ቅድመ ድርድር ውይይት በተመለከተ ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር የተደረገ ውይይት

ኢሕአዴግና ሃያ አንድ ሀገር አቀፍ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ቅድመ ድርድር
ኢሕአዴግና ሃያ አንድ ሀገር አቀፍ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ቅድመ ድርድር

የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ /ኢህአዴግ/ እና የተቃዋሚ ፓርቲ ድርጅቶች ተቀምጠው ለመደራደር ባላቸው ዕቅድ መሰረት የቅድመ ዝግጅት ውይይት ሲያካሄዱ ከቆዩ በኋላ መድረክና ሰማያዊ ፓርቲ ከድርድሩ ራሳቸውን እንዳገለሉ አስታውቀዋል።

የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ /ኢህአዴግ/ እና የተቃዋሚ ፓርቲ ድርጅቶች ተቀምጠው ለመደራደር ባላቸው ዕቅድ መሰረት የቅድመ ዝግጅት ውይይት ሲያካሄዱ ከቆዩ በኋላ መድረክና ሰማያዊ ፓርቲ ከድርድሩ ራሳቸውን እንዳገለሉ አስታውቀዋል።

ሌሎች የተቃውሚ ፓርቲ ድርጅቶች ግን በድርድሩ ሥነ ምግባር ላይ ለስምንተኛ ዙር ሲነጋገሩ ከቆዩ በኋላ ስምምነት ላይ እንደደረሱ ልዩነታቸውን ደግሞ እንዳስመዘገቡ ገልፀዋል።

አሁን የሚጠብቁት የዋናው ድርድር መጀመር እንደሆነም ጠቁመዋል።

ስለጉዳዩ እንዲያብራሩልን አቶ አሰፋ ሃብተ ወልድ የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንትን ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የመድረክ ሊቀ መንበርን የኢትዮጵያ ዲሞክራሲይዊ ፓርቲ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ልደቱ አያሌውን በተከታታይ አነጋግረናል። የአወያየቻቸው አዳነች ፍሰሀያ ናት።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG