No media source currently available
የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ /ኢህአዴግ/ እና የተቃዋሚ ፓርቲ ድርጅቶች ተቀምጠው ለመደራደር ባላቸው ዕቅድ መሰረት የቅድመ ዝግጅት ውይይት ሲያካሄዱ ከቆዩ በኋላ መድረክና ሰማያዊ ፓርቲ ከድርድሩ ራሳቸውን እንዳገለሉ አስታውቀዋል።