ዋሺንግተን ዲሲ —
በኢኮኖሚያቸው ጠንካሮች የሚባሉት ናይጄሪያና ደቡብ አፍሪካ ወደ ግሽበት ሲያሽቆለቁሉ ትኩሳቱ የፈጃቸው ሌሎች አገሮች ደግሞ የዓለም ገበያ ዋጋን ለመቀነስ ተገድደዋል።
የምጣኔ ሃብት ጠበብት በ2017 አንዳንዶቹ ሃገሮች ሊያገግሙ እንደሚችሉ በርካታ ሌሎች ግን ወደፊት ሊከሰት ከሚችል ቀውስ ለመዳን ኢኮኖሚያቸውን ማስፋት እንዳለባቸው ይመክራሉ።
የቪኦኤዋ አኒታ ፓወል ከጆሐንስበርግ ያደረሰችን ዘገባ አለ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡