ዋሺንግተን ዲሲ —
ዩናይትድ ስቴትስ ኢራን ወደብ ላይ ሊጣል የነበረውን ማዕቀብ በማንሳቷ፣ የአፍጋኒስታን ባለሥልጣናት ውሳኔውን አወደሱ።
በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ አስተዳደር በትናንቱ ዕለት የተሰጠው ውሳኔ፣ ከአፍጋኒስታን ጋር የሚያገናኘውን የባቡር ሀዲድ ለመዘርጋት እንደሚያስችል ታውቋል። በተጨማሪም፣ በጦርነት የደቀቀችው አገር፤ ከኢራን የነዳጅ ውጤት ወዳገሯ እንድታስገባ ዕድሉን እንደሚፈጥርላት ተመልክቷል።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ