በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፋር ቱሪስቶች ጉዳይ


በአፋር ክልል በቱሪስቶች ላይ የደረሰውን ጥቃት በተመለከተ ጉዳዩ የሚመለከታቸው ኤምባሲዎችና የኢትዮጵያ መንግሥት ተቀናጅተው እየሠሩ መሆናቸውን በአዲስ አበባ የአሜሪካ ኤምባሲ አስታወቀ።

የኤምባሲው ቃል አቀባይ ሮበርት ፖስት ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ እንዳሉት የእስካሁኑ ትኩረታቸው ለተጎጂዎቹ አጠቃላይ አስቸኳይ ድጋፍ በማቅረብ ላይ ነው።

የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርም መግለጫ ሰጥቷል፡፡

ዝርዝሩን ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG