በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አፋር ክልል የሚገኙ መምህራን የሥራ ማቆም አድማ ላይ መኾናቸውን ተናገሩ


ሰመራ፣ አፋር
ሰመራ፣ አፋር

ክልሉ የተቋረጠ ሥራ የለም ሲል አስተባብሏ

አፋር ክልል የሚገኙ መምህራን የሥራ ማቆም አድማ ላይ መኾናቸውን ተናገሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:57 0:00

በአፋር ክልል ሃሪረሱ ዞን ዳዌ ወረዳ የደሞዝ ክፍያ እንደዘገየባቸውና ጥቅማ ጥቅም እንዳልተከፈላቸው ለአሜሪካ ድምጽ የተናገሩ መምህራን፣ የሥራ ማቆም አድማ ላይ መኾናቸውን ተናገሩ።

አድማ የተደረገው በ18 መደበኛ እና ለጊዜው ቁጥራቸው በውል ባልታወቀ አማራጭ ት/ቤቶች ላይ መሆኑን የወረዳው መምህራን ማኅበር አስታውቋል። ክልሉ መጠነኛ የደመወዝ መዘግየት አጋጥሞት እንደነበር ለቪኦኤ ምላሽ የሰጠው፣ የአፋር ክልል መንግሥት የኮምዩኒኬሽንስ ቢሮ ፣ የወረዳ አመራሮች ከመምህራኑ ጋራ ውይይት ካደረጉ በኋላ የተቋረጠው የማማር ማስተማር እንቅስቃሴ ጥያቄው ከተነሳበት ከኅዳር 16 ቀን 2017ዓ.ም ጀምሮ ቀጥሏል ብሏል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG