ድሬዳዋ —
በአፋርና ኦሮምያ አጎራባች ቀበሌዎች በተቀሰቀሰ ግጭት ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰዎች መገደላቸው ተገለፀ።
የግጭቱ መንስዔ የግጦሽ መሬትና ውሃ ነው ቢባልም ሆን ተብሎ ለጥቃት የተዘጋጁ ልዩ ኃይሎች ናቸው ግጭቱን የቀሰቀሱት የሚል ወቀሳም ይቀርባል።
በአሁኑ ሰዓት የመከላከያ ሰራዊት በመሃል ገብቶ ሰላም የማስከበር ሥራ እየሰራ መሆኑም ተገልጿል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ