ደሴ —
በአፋር ክልል ዞን አራት አካባቢ ከሳምንት በፊት በተፈጠረው ወታደራዊ ግጭት ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር 75ሺሕ እንደደረሰ የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡
ችግሩ የሚቀጥል ከሆነና በፍጥነት መቀልበስ ካልተቻለ ከግማሽ ሚሊዮን የሚልቅ የክልሉ ህዝብ ለሰብአዊ
ቀውስ ይዳረጋል የሚል ስጋት አለው ጽ/ቤቱ፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።