በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አፋር ውስጥ ከትግራይ ጋር በተያያዘ የፀጥታ ችግር የተፈናቀሉ


በአፋር በኩል ወደ ትግራይ የምግብ ተራድኦ ይዘው ሲንቀሳቀሱ በነበሩ ተሸከርካሪዎች ላይ ህውሓት ወታደራዊ ጥቃት መሰንዘሩን ብሔራዊ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

ኮሚሽኑ ጥቃቱን ተከትሎ ወደ ትግራይ ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ርዳታዎችን የጫኑት ተሸከርካሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ መደረጉን ገልጿል፡፡ ጦርነቱ ከሚካሄድበት ያሎ ወረዳ ያነጋገርናቸው አንድ የአካባቢው ነዋሪ በአፋር አርብቶ አደሮች ላይ በከባድ መሳሪ የታገዘ ጥቃት መሰንዘሩን ተናግረዋል። ጥቃት ተሰነዘረበት ከተባለው ያሎ ወረዳ ብዙ ሕዝብ ተፈናቅሎ ወደ አጎራባች ወረዳዎችና ቀበሌዎች መሰደዱ ተሰምቷል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

አፋር ውስጥ ከትግራይ ጋር በተያያዘ የፀጥታ ችግር የተፈናቀሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:38 0:00


XS
SM
MD
LG