በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ባልደረባ የደረሱበት ጠፋ

ሰመራ
ሰመራ

በኢትዮጵያ አፋር ክልል የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ባልደረባ የነበሩ አቶ ራሺድ ሳልህ የተባሉ ሰው ለህክምና ወደጅቡቲ ተጉዘው ሲመለሱ የደረሱበት ከጠፋ ሦስት ወር አለፈ።

በኢትዮጵያ አፋር ክልል የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ባልደረባ የነበሩ አቶ ራሺድ ሳልህ የተባሉ ሰው ለህክምና ወደጅቡቲ ተጉዘው ሲመለሱ የደረሱበት ከጠፋ ሦስት ወር አለፈ።

የመንግሥት ኣካላት ዘንድ ብናመለክት ምላሽ ላንገኝ አልቻልንም ብለው ቤተሰቦቻቸው ያማርራሉ። መረጃውን ያደረሰን በአውሮፓ የሚገኝ ክልሉ ተወላጅ በበኩሉ በመንግሥት ኃይሎች ታፍነዋል ብሎ እንደሚያምን ገልጿል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ባልደረባ የደረሱበት ጠፋ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:25 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG