በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሲተዳደሩ የቆዩ ሦስት ወረዳዎች ጉዳይ


በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሲተዳደሩ የቆዩ ሦስት ወረዳዎች ወደ ሶማሌ ክልል እንዲካለሉ የክልሉ ገዥ ፓርቲ በቅርቡ ያሳለፈውን ውሳኔ የሚጋሩ ድጋፋቸውን በሰላማዊ ሰልፍ ገልፀዋል።

በሌላ በኩል ደግሞ የሚቃወሙት በመግለጫ ቅሬታቸውን አሳውቀዋል።

በአፋር ክልል የሚገኙ የፖለቲካ ድርጅቶችን ያነጋገረው የደሴው ሪፖርተራችን መስፍን አራጌ ከአፋር ከሶማሌ ክልሎች መሪዎች ተጨማሪ ማብራሪያዎችን ለማግኘት እየጣረ ነው፤ በነገው ምሽት ሙሉውን ዘገባ ያሰማናል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG