ደሴ —
የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል ኢትዮጵያን በአፋር በኩል በሚያዋስኑ ድንበሮች አካባቢ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ላይ ዕገዳ መጣሉን የአፋር ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡
ጂቡቲ ውስጥ የሙቀት መጨመርንና የሮመዳን ፆም መጀመሩን ተከትሎ ጂቡታዊያን በህገ ወጥ መንገድ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገቡም በመግቢያ ኬላዎች አካባቢ ጥብቅ ቁጥጥር ይደረጋል ተብሏል፡፡
የክልሉን ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ፈረጅ ረቢሳን አነግረናል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።