የአምባገነኖች ጊዜ አልፏል ያሉ አንዳንድ የአፋር ወጣቶች ፌደራል መንግሥቱ በክልሉ የሚፈፀሙ የሰብዓዊ የመብት ጥሰቶችን እንዲያስቆሙ ጠየቁ፡፡ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ከክልሉ ሕዝብ ተወካዮች ከተወያዩበት ጊዜ ጀምሮ ለእርሳቸው አቤቱታና ጥያቄ ሊያቀርቡ የነበሩ ወጣቶችን ማሰርና ማስፈራራቱ መቀጠሉንም ገልፀዋል፡፡
በዚያ ውይይት ላይ የተገኙት የክልሉ መንግሥት የመረጣቸው ደጋፊዎችና ካድሬዎች ብቻ ናቸው ይላሉ ወጣቶቹ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ