በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፋን ኦሮሞ አካዳሚ እንዲመሠረት ተጠየቀ


 የኦሮምያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ፌስቡክ
የኦሮምያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ፌስቡክ

የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት የአፋን ኦሮሞ አካዳሚን እንዲመሠርት የአካዳሚው መሥራች ኮሚቴ ጠይቋል።

ለጥያቄአቸው የሚጠብቁት መልስ መዘግየቱንም የኮሚቴው ዋና ፀሃፊ ረዳት ፕሮፌሰር ፌደሳ ታደሰ ተናግረዋል።

በሌላ በኩል ግን አካዳሚውን የማቋቋሙ ሥራ አሁን እየተሠራበት ባለው የክልሉ የአሥር ዓመት ዕቅድ ውስጥ መያዙን የኦሮምያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አቶ ከበደ ዴሲሳ ገልፀው አሥር ዓመት ይጠብቃል ማለት እንዳልሆነ አመልክተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአፋን ኦሮሞ አካዳሚ እንዲመሠረት ተጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:28 0:00


XS
SM
MD
LG