አዲስ አበባ —
እየተጠናቀቀ ያለውን የ2009 ዓ.ም. “አስቸጋሪ ዓመት” ሲሉ የገለፁት ሁለት ተቃዋሚ ፓርቲዎች በአዲሱ የ2010 ዓ.ም ለውጥ ለማምጣት ሠላማዊ ትግላቸውን እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል፡፡
መኢአድና ሰማያዊ ፓርቲ በሰጡት መግለጫ ከአዲሱ ዓመት ቀዳማዊ የፓለቲካ አጀንዳዎቻቸው አንዱ የአዲስ አበባ ምክር ቤት ምርጫ መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ