በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ህገወጥ የመሬት ወረራ እና ግንባታ - በአዲስ አበባ


በአዲስ አበባ ከተማ ከ1997 ዓ.ም ጀምሮ ከ1 ሺህ 352 ሄክታር በላይ መሬት በህገወጥ መንገድ መያዙን እና ከ79ሺህ በላይ ቤቶች ደግሞ በህገ-ወጥ መንገድ መገንባታቸውን በህገወጥ የመሬት ወረራ እና ግንባታ ላይ ሲደረግ የነበረ የጥናት ግኝት ይፋ አድርጓል።

በምክክሩ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የጋራ ሀብት መጠቀሚያ የሆነውን መሬት በህገወጥ መንገድ የያዙ አካላት ላይ አስፈላጊውን ህጋዊ እርምጃ በመውሰድ እና በወረራ የተያዙ መሬቶችን ወደ መሬት ባንክ የመመለስ ሥራ ይሰራል ብለዋል።

ከአንድ ወር በፊት ህገወጥ የመሬት ወረራን አስመልክቶ ጥናት ማካሄዱን የገለፀው የኢዜማ ፓርቲ በበኩሉ ጥናቱ ተጠያቂነት ያመላከተ አይደለም ብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ህገወጥ የመሬት ወረራ እና ግንባታ - በአዲስ አበባ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:52 0:00


XS
SM
MD
LG