በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአዴሃን መግለጫ


የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ አመራሮች
የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ አመራሮች

መንግሥት ከጀመረው ሕግ የማስከበር ዘመቻ ጎን ለጎን የሕወሓት ቡድን ይፈጽመዋል ያሉትን ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ለዓለም አቀፉ ማኅበርሰብ ማሳወቅ ቀዳሚ ሥራው እንዲሆን የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ /አዴሃን/ ጠየቀ።

ንቅናቄው ሰሞኑን የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በተቆጣጠራቸው አንዳንድ ቦታዎች በመሄድ የሞራልና የስንቅ ድጋፍ ማድረጉን ገልጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የአዴሃን መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:12 0:00XS
SM
MD
LG