በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የከተማ አውቶብስ የፍጥነት መሥመር ግንባታ - በአዲስ አበባ


የከተማ አውቶብስ የፍጥነት መንገድ
የከተማ አውቶብስ የፍጥነት መንገድ

አዲስ አበባ በምሥራቅ አፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን የከተማ አውቶቡስ የፍጥነት መሥመር ግንባታ አስጀምራለች።

ግንባታው መጀመሩ ለከተማዋና እና ለአጎራባች አካባቢዎች የትራንስፖርት ችግር መፍትሔ ይሰጣል የሚል ተስፋ እንዳላቸው የአዲስ አበባ እና በከተማዋ ዙርያ የሚገኙ አስተያየት ሰጭዎች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የከተማ አውቶብስ የፍጥነት መሥመር ግንባታ - በአዲስ አበባ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:31 0:00


XS
SM
MD
LG