በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ለእረፍት የወጡ የትግራይ ተወላጆች መቸገራቸውን ተናገሩ

ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ለእረፍት የወጡ የትግራይ ተወላጆች መቸገራቸውን ተናገሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:20 0:00

ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ለእረፍት የወጡ የትግራይ ተወላጆች መቸገራቸውን ተናገሩ

ከየሚማሩባቸው የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ለእረፍት የወጡ የትግራይ ተወላጅ ተማሪዎች በመንገድ መዘጋትና በመጓጓዣ አገልግሎት አለመኖር ምክኒያት የሚሄዱበት ማጣታቸውን ተናገሩ።

ትምሕርት ሚኒስቴር እና የሚመለከታቸው አካላት ባሉበት ቦታ እንዲያግዟቸው ወይም ደግሞ ቤተሰቦቻቸው ወደሚገኙበት ትግራይ ከልል እንዲወስዱዋቸው ጠይቀዋል፡፡

ትምሕርት ሚኒስቴር በበኩሉ፤ ዩኒቨርስቲዎች ተማሪዎቹን ለማቆየት የሚያስችል በጀት እንደሌላቸው ገልጾ ወደ ትግራይ ክልል ለመውሰድ ግን ከሚመለከታቸው አካላት ጋራ ምክክር እንደሚያደርግ አስታውቋል።

/ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG