በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ያዲሳባ የዳቦ ሰልፍና የአስተዳደሩ ምላሽ


የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት
የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት

በአዲስ አበባ አንዳንድ ዳቦ ቤቶች የሚታየው ሰልፍና ‘ዳቦ አለቀ’ የሚሉ ምላሾች በተጠቃሚዎች ዘንድ ቅሬታ እየፈጠሩ ነው።

please wait

No media source currently available

0:00 0:08:02 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በአዲስ አበባ አንዳንድ ዳቦ ቤቶች የሚታየው ሰልፍና ‘ዳቦ አለቀ’ የሚሉ ምላሾች በተጠቃሚዎች ዘንድ ቅሬታ እየፈጠሩ ነው።

ከመንግሥት በድጎማ የሚያገኙት ዱቄት መጠን መቀነሱ በተፈላጊው መጠን እንዳይጋግሩ አስተያየት የሰጡ የዳቦ ቤት ባለቤቶች ተናግረዋል።

ከመንግሥት በድጎማ የሚቀርበው ስንዴ መቀነሱን ያረጋገጠው የአዲስ አበባ አስተዳደር በበኩሉ ይህም ሆኖ “የዳቦና ስንዴ እጥረት የለም” ይላል።

“እጥረት የሚያስብል፤ ሰልፍ የሚያስብል ነገር የለም” ብሏል አስተዳደሩ አክሎ።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG