በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአዲስ አበባ የኮቪድ-19 የጥንቃቄ እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

የኮቪድ-19 ወረርሽ ስርጭት አሳሳቢ እየሆነ በመምጣቱ የችግሩን አስከፊነት ከግምት ያስገባ የጥንቃቄ እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የጤና ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡

የፀረ ኮቪድ-19 እንቅስቃሴ በትኩረት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ብለዋል የሚኒስቴሩ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ዶ/ር ተገኔ ረጋሳ ለአሜሪካ ድምፅ ሲናገሩ።

የቫይርሱ ስርጭት በጎላበት እንደ የአዲስ አበባ አካባቢ ጥንቃቄ እንደሚያስፈልግ እና በአስቸኳይ ግዜ አዋጁ ላይ የተቀመጡ ደንቦች ተግባራዊ መደረግ አለባቸው ብላዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በአዲስ አበባ የኮቪድ-19 የጥንቃቄ እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:07 0:00


XS
SM
MD
LG