በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"በአዲስ አበባ ተከስቶ በነበረ ችግር የ28 ሰዎች ሕይወት ጠፍቷል" - ፖሊስ

ሜጀር ጀነራል ደግፌ በዲ
ሜጀር ጀነራል ደግፌ በዲ

ሰሞኑን በአዲስ አበባ ተከስቶ በነበረ ችግር የሃያ ሥምንት ሰዎች ሕይወት ማጥፋቱን ፖሊስ ገለፀ።

ሰሞኑን በአዲስ አበባ ተከስቶ በነበረ ችግር የሃያ ሥምንት ሰዎች ሕይወት ማጥፋቱን ፖሊስ ገለፀ።

ችግሩን ተከትሎ ፖሊስ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የገለፀ ሲሆን መቶ ሰባ አራት ለፍርድ የሚቀርቡ፣ አንድ ሺህ ሁለት መቶ አራት ሰዎችን ለትምህርት ወደ ጦላይ ማሰልጠኛ መላካቸውን ፖሊስ ገልጿል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

"በአዲስ አበባ ተከስቶ በነበረ ችግር የ28 ሰዎች ሕይወት ጠፍቷል" - ፖሊስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:15 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG