በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ረቂቅ ዓዋጅ በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ጉዳይ


የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ልዩ ጥቅም የሚያስጠብቅ ረቂቅ ዓዋጅ አዘጋጀ፡፡

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ልዩ ጥቅም የሚያስጠብቅ ረቂቅ ዓዋጅ አዘጋጀ፡፡ በረቂቅ ዓዋጅ መሠረት አዲስ አበባ ከኦሮሚያ ክልል ጋር በተያያዘ ፊኒፊኔ ተብላ መጠራቷን ትቀጥላለች፡፡ በዓለምቀፍ፣ በአህጉራዊና በሀገርቀፍ እንደዚሁም በፌደራል መንግሥቱና በከተማው አስተዳደር ደግሞ አንደተለመደው አዲስ አበባ ተብላ እንደምትጠራ በረቂቅ ዓዋጅ ተጠቅሷል፡፡

አፋን ኦሮሞ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ ቋንቋ ሆኖ አንደሚያገልግልም፣ ረቂቅ ዓዋጁ አመልክቷል፡፡

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚታየውን ዓዋጅ በማፅደቁ ሂደትም፣ በርካታ የኅብረተሠብ ክፍሎች እንደሚሳተፉ ምክር ቤቱ አመልክቷል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ረቂቅ ዓዋጅ በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:55 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG