በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዲፕሎማቶችና ሌሎች ኢትዮጵያዊያን ስለኔልሰን ማንዴላ

ኔልሰን ሮሊህላህላህ ማንዴላ፤ ሐሙስ - ሐምሌ 11/1910 ዓ.ም - ሐሙስ - ኅዳር 26/2006 ዓ.ም
ኔልሰን ሮሊህላህላህ ማንዴላ፤ ሐሙስ - ሐምሌ 11/1910 ዓ.ም - ሐሙስ - ኅዳር 26/2006 ዓ.ም

ኔልሰን ማንዴላን ማሠልጠንን ጨምሮ በደቡብ አፍሪካ ፀረ-አፓርታይድ ትግል ውስጥ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሚና መጫወቷን አንጋፋ ዲፕሎማቶች ተናግረዋል፡፡
ኔልሰን ማንዴላ
ኔልሰን ማንዴላ

please wait

No media source currently available

0:00 0:15:33 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ኔልሰን ማንዴላን ማሠልጠንን ጨምሮ በደቡብ አፍሪካ ፀረ-አፓርታይድ ትግል ውስጥ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሚና መጫወቷን አንጋፋ ዲፕሎማቶች ተናግረዋል፡፡

ዲፕሎማቶቹ ወታደራዊ ሥልጠና ለመስጠት ስለተደረሰው ውሣኔና ሌሎች በርካታ አስተዋፅዖዎች አብራርተዋል፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ ገናናው የነፃነት ታጋይና የደቡብ አፍሪቃ የመጀመሪያው ጥቁር ፕሬዚዳንት ኔልሰን ማንዴላ ካረፉበት ካለፈው ሐሙስ ኅዳር 26/2006 ዓ.ም አንስቶ ዜና ዕረፍታቸውና ለሰው ልጆች ነፃነት ያበረከቱት አስተዋፅዖ በዓለም ዙሪያ የመገናኛ ብዙኃንና የብዙዎችን የጎላ ትኩረት ስቦ እያነጋገረ ነው።

ኢትዮጵያዊያንም በያሉበት በማንዴላ ሕይወትና ሥራዎች ዙሪያ ሃሣባቸውን እየሠጡ ነው።

እስክንድር ፍሬው እና መለስካቸው አምሃ ከአዲስ አበባ ያሰቧሰቧቸውን ሃሣቦችና ያጠናቀሯቸውን ዘገባዎች ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG