በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ተማሪዎች ከኮቪድ-19 ራሳቸውን እንዲጠብቁ ማሳሰቢያ ተሰጠ


አዲስ አበባ
አዲስ አበባ

ተማሪዎች በየትምህርት ቤቱ የሚገኙት የጤና ባለሙያዎች እና መምህራን የሚሰጧቸውን ምክር ተግባራዊ በማድረግ ከኮቪድ-19 ራሳቸውን መጠበቅ እንዳለባቸው የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አሳሰቡ።

ምክትል ከንቲባዋ ይህን ያሉት ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ከአምስተኛ ክፍል በላይላሉ ተማሪዎች የገፅ ለገፅ የትምህርት ማስጀመሪያ መረሃ ግብር ላይ ነው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ተማሪዎች ከኮቪድ-19 ራሳቸውን እንዲጠብቁ ማሳሰቢያ ተሰጠ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:11 0:00


XS
SM
MD
LG