No media source currently available
ተማሪዎች በየትምህርት ቤቱ የሚገኙት የጤና ባለሙያዎች እና መምህራን የሚሰጧቸውን ምክር ተግባራዊ በማድረግ ከኮቪድ-19 ራሳቸውን መጠበቅ እንዳለባቸው የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አሳሰቡ።