በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኮሪደሩ ልማት “በአጭር ጊዜ ውስጥ ትነሳላችኹ በመባላችን ስጋት ገብቶናል” የየካ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች


ፎቶ ፋይል፦ አዲስ አበባ
ፎቶ ፋይል፦ አዲስ አበባ
በኮሪደሩ ልማት “በአጭር ጊዜ ውስጥ ትነሳላችኹ በመባላችን ስጋት ገብቶናል” የየካ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:31 0:00

“በቂ ውይይት ሳይደረግ እና መተማመን ላይ ሳይደረስ የሚነሳ ነዋሪ የለም” ክፍለ ከተማው

በአዲስ አበባ፣ የየካ ክፍለከተማ አንዳንድ ነዋሪዎች፣ “በኮሪደር ልማት ምክንያት “በአጭር ጊዜ ውስጥ ትነሳላችኹ” መባላቸውን ለአሜሪካ ድምፅ አስታወቁ፡፡ ነዋሪዎቹ በሰጡት አስተያየት “ከህዝቡ ጋራ ውይይት ሳይደረግ፣ የምንዘጋጅበት በቂ ጊዜም ሳይሰጠን፣ ትነሳላችኹ በመባላችን ስጋት ገብቶናል” ሲሉ ቅሬታቸውን ገልፀዋል፡፡

የየካ ክፍለ ከተማ በበኩሉ፣ ነዋሪዎችን ለማስነሳት የተቀመጠ ቀነገደብ የለም፣ ከቀበና ወንዝ ዳርቻ ልማት ጋራ ተያይዞ የሚነሱትን ነዋሪዎች ማወያየት ጀምረናል” ብሎዋል፡፡ የክፍለ ከተማው የኮሚኒኬሽን ፅ/ቤት ሐላፊ አቶ ታደለ በቀለ፣ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ምላሽ፣ “ህዝቡ ያላመነበት ስራ አይሰራም፣ በቂ ውይይትና ዝግጅት ይደረጋል” የሚል ምላሽ ሰጥተዋል፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG