በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት


ራሱን የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት (ባልደራስ) ብሎ የሚጠራው ማኅበር በአዲስ አበባ እና ኦሮሚያ መካከል ሊደረግ የታሰበው የአስተዳደር ወሰን ድርድር እና “የከተሞችን የብሔር ስብጥር ይለውጣል” ያለው የሠፈራ መርኃግብር በህዝብ የተመረጡ አስተዳደሮች እስኪሰየሙ እንዲቆሙ ጠይቋል።

ማኅበሩ መግለጫውን የሰጠው ከትናንት በስተያ ረቡዕ ነው። ይህንኑ መግለጫ ባለፈው ቅዳሜ ለመስጠት ጠርቶ በፖሊስ መታገዱ ይታወሳል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:31 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG