በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የክረምት መርኃ ግብር የድህረ ምርቃ ተማሪዎች አማረሩ

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በክረምት መርኃ ግብር ለድህረ ምርቃ ፕሮግራም ተማሪዎች ለምርምር ሥራ በመንግሥት የተፈቀደውን ክፍያ እንደተነፈጉ የ3መቶ ያህል ተማሪዎች ወኪል ነኝ ያሉ ለቪኦኤ ገለፁ፡፡

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በክረምት መርኃ ግብር ለድህረ ምርቃ ፕሮግራም ተማሪዎች ለምርምር ሥራ በመንግሥት የተፈቀደውን ክፍያ እንደተነፈጉ የ3መቶ ያህል ተማሪዎች ወኪል ነኝ ያሉ ለቪኦኤ ገለፁ፡፡

ከትምህርት ሚኒስትሩ ገንዘቡ አንዲከፈል የተላለፈውን ማሳሰቢያ የዩኒቨርስቲው ልዩ ልዩ አካላት እንዳልተቀበሉትም ተናገሩ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የክረምት መርኃ ግብር የድህረ ምርቃ ተማሪዎች አማረሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:31 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG