በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአዳማው የእህል ስርጭት ማዕከል ታድሶ ተከፈተ


አዳማ ካርታ
አዳማ ካርታ

የአዳማው ሎጂስቲክ ሃብ (የማጓጓዣና ስርጭት ማዕከል) በዓለም የምግብ ድርጅትና ሌሎች ድጋፍ ሰጪ አማካኝነት ተስፋፍቶ በመታደሱ አቅሙና ቅልጥፈናው ከፍ ማለቱ ተመለከተ፡፡

የአዳማው ሎጂስቲክ ሃብ (የማጓጓዣና ስርጭት ማዕከል) በዓለም የምግብ ድርጅትና ሌሎች ድጋፍ ሰጪ አማካኝነት ተስፋፍቶ በመታደሱ አቅሙና ቅልጥፈናው ከፍ ማለቱ ተመለከተ፡፡ የብሔራዊ አደጋ ቅነሳ ስራ አመራር ኮሚሺነሩ የልማት አጋሮቹና ግብረ ሰናይ ድርጅቶች በተለይ በገንዘብ ረገድ የሚሰጡት ችሮቶ ከፍ ማለቱን ጠቅሰው በአጠቃላይ ሀገሪቱ ልትደርስ ከምትፈልገው ማሕበረ ምጣኒያዊ ልማት ርዕይዋ አኳያ ድጋፋቸውን በታላቅ ልግስና እየጨመሩ ናቸው ብለዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአዳማው የእህል ስርጭት ማዕከል ታድሶ ተከፈተ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:28 0:00

XS
SM
MD
LG