ዋሽንግተን ዲሲ —
የአዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር ንግግር በፖለቲካ ተቃዋሚዎች ዘንድ የነበረውን አቀባበል አስመልክቶ በአገሪቱ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ተሳታፊ ከሆኑ በውጭ አገር ከሚገኙ ወገኖች ጋር የተካሄደ ውይይት ነው።
ተወያዮች፡- የተቃዋሚው የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ሸንጎ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ታዬ እና የኦሮሞ ሚድያ ኔት-ወርክ ሥራ አስኪያጅ አቶ ጃዋር መሃመድ ናቸው።
የውይይቱን ተከታታይ ክፍሎች ከዚህ ያድምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ