በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአቢሲኒያ መጥምቃዊያን ቤተክርስትያን በሐርለም

በኒው ዮርክ ታላቁ ማንሃታን ክፍለ-ከተማ ከማዕከሉ ብዙም ሳይርቅ በተዘረጋው ሐርለም ቀበሌ ውስጥ 138 ዌስት 138ኛው መንገድ ላይ የቆመ ውብ የድንጋይ ጥርብ ሕንፃ ግንባታው ተጠናቅቆ የዛሬ ሥራውን ከጀመረ ዘንድሮ ልክ ዘጠና አምስት ዓመት ሞላው።

በኒው ዮርክ ታላቁ ማንሃታን ክፍለ-ከተማ ከማዕከሉ ብዙም ሳይርቅ በተዘረጋው ሐርለም ቀበሌ ውስጥ 138 ዌስት 138ኛው መንገድ ላይ የቆመ ውብ የድንጋይ ጥርብ ሕንፃ ግንባታው ተጠናቅቆ የዛሬ ሥራውን ከጀመረ ዘንድሮ ልክ ዘጠና አምስት ዓመት ሞላው።

በውስጡ የያዘው ታሪክ ግን በአሜሪካ ጥቁሮች ጉዞ ውስጥ አንፀባራቂ ከሚባሉ ምዕራፎች አንዱ የሆነ የሁለት መቶ ዓመታት መድብል ነው።

ይህ ሕንፃ የአቢሲኒያ መጥምቃዊያን ቤተክርስትያን ነው። “አቢሲኒያን ባፕቲስት ቸርች” ተብሎ ይጠራል። ይህቺ ቤተክርስትያን የአሜሪካ ጥቁሮች መንፈሣዊና የፖለቲካም ዓለም እምብርት ከሆኑ ሥፍራዎች አንዷ ነች። በምዕራቡ ንፍቀ-ክበብ የመጀመሪያዪቱ የጥቁሮች ቤተክርስትያን።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የአቢሲኒያ መጥምቃዊያን ቤተክርትያን በሃርለም - ኒው ዮርክ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:21 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG